በልደታ ክ/ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ዝርዝር አገልግሎቶች
- 1. የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት፣
- ለአዲስ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፤
- ለማስፋፊያ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፣
- 2. የመስሪያ ቦታዎች የሽግሽግ ስራ መስራት፣
- 3. የመረጃ አገልግሎት መስጠት፣
- የመስሪያ ቦታ መረጃ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት መስጠት፣
- 4. የውል አገልግሎት መስጠት፣
- የዉል ዕድሳት አገልግሎት መስጠት፣
- የውል እድሳት የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት፣
- ውል የማቋረጥ አገልግሎት መስጠት፣
- የውል ዘመን ሲያበቃ የመረከብ አገልግሎት መስጠት፣
- 5. የመስሪያ ቦታ የኪራይ አሰባሰብ ስርዓት አገልግሎት መስጠት፣
- የመጠቀሚያ ኪራይ ክፍያ እንዲከፈል ማመቻቸት፣
- 6. ቅሬታ መቀበልና መፍታት፤
- ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀበል፣
- ለቅሬታና አቤቱታ አቅራቢዎቹ ምላሽ መስጠት፤
- 7. የስልጠና አገልግሎት መስጠት፤
- 8. የመስሪያ ቦታ አካባቢዎች ውብ ፅዱ እና ምቹ እንዲሆኑ ድጋፍ ማደረግ፣
- 9. የመሰሪያ ቦታዎችን የአሰጣጥ የአጠቃቀምና የአስተዳደር ስራ ቁጥጥር ማደረግ፤
- 10. የመስሪያ ቦታ ደህንነትን ማረጋገጥ፣
- 11. የመስሪያ ቦታ የዝውውር ማደረግ፤
- 12. የመስሪያ ቦታ መሰረተ ልማት ድጋፍ ማደረግ፤
- 13. የመስሪያ ቦታ ጠያቂዎች የቢዝነስ ፕሮፖዛሎችን መገምገም፣
- 14. የዕድሳት እና ጥገና አገልግሎት መስጠት፤
- በበጀት በመደገፍ የጥገና እና የድሳት ማከናወን፣
- በኢንተርፕራይዝ እና በአምራች ኢንዱስትሮዎች አቅም እድሳትና ጥገና ሲጠየቅ ፍቃድ መስጠት፣